ኤማሁስ መጽሔት

 (ዲጂታል እትም)

ቅጽ 1 ፣ ቁጥር 1

የዚህ ወር ምርጥ

አዳዲስ ጽሑፎች

የሱታፌ ግብዣ

የሱታፌ ግብዣ

በኤማሁስ ዘንድ የሚነሡት ርእሶች እና የሚቀርቡበት መንገድ የሚስማምዎ እና እርስዎም በመድረኩ ላይ በሚደረገው ተዋሥኦ ለመሳተፍ የሚወዱ እና የሚፈቅዱ ቢሆን ያለመዘግየት በፈቀዱት ርእስ ጽሑፎችን ጽፈው ያጋሩን ።

ከኤማሁስ የተለየ ሐሳብ ወይም ቅኝት ያለዎ ቢሆን እና ሊሞግቱን ቢወዱም ወደኋላ አይበሉ ። ጉዳዩ ለቤተ ክርስቲያን ፍሬ ያለው እስከሆነ ድረስ በደስታ እናስተናግደዋለን ።

በዚህ መድረክ የሚቀርብ ማንኛውም ጽሑፍ ፡ ከኤማሁስ አባላትና የታወቁ ወዳጆች የተገኘም ሆነ በዚህ ግብዣችን መሠረት በስምምነትም ሆነ በነቀፌታ መንፈስ የተላከ ፡ በዚህ መመሪያ መሠረት ተመዝኖ የበቃ ሆኖ ሲገኝ ብቻ ነው ለሕዝብ እንዲደርስ የሚደረገው ።

እነዚህን አይተዋል

እነዚህን አይተዋል

ሀሳብ አለዎት?ያግኙን!

ሐሳብ አለዎት?ያግኙን!

ሐሳብዎትን ያጋሩን

    ስለምን ነው ሚጠይቁን?