በምርጫዎ መሠረት

በምርጫዎ መሠረት

መግቢያ በዘመናችን በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የታየው “የአእላፋት ዝማሬ” የተባለው ክሥተት ሰፊ የሆነ ሕዝባዊና ሊቱርጊያዊ ውይይት አስነስቷል። አንዳንዶች ይህን እንቅስቃሴ እንደ መንፈሳዊ ንቃትና የራቁ ምእመናን

ሁለተኛው የአእላፋት ዝማሬ ባለፈው ዓመት በልደት ዋዜማ ተካሔደ ። በአዘጋጆቹ እና በተሳታፊዎቹ ዘንድ ይህ ሁለተኛው ዙር ከመጀመሪያው ዙር በላይ ያማረ እና የሠመረ ሆኖ ተቆጥሯል ።

መከራ በክርስቲያኖች ሕይወት ውስጥ ድንገተኛ የሆነ ክስተት አይደለም ። ፍቅር በሆነው እግዚአብሔር ለጥቅማችን የሚፈቀድ የእርምት መንገድ ነው እንጂ ። በየዘመኑ ቤተክርስቲያን በወቅታዊ ሁነቶች እንድትወጠር እና

(‘ሐሳቦች መዘዝ አላቸው’ በሚል ርእስ በኤማሁስ መጽሔት ቅጽ 1 ፣ ቁጥር 1 በወጣው ጽሑፍ ላይ የተጻፈ አስተያየት) በመሐሪ ዘመልአክ (PhD) ከዛሬ አሥራ አምስት ዓመታት በፊት

መጽሔቷን ለማግኘት ይህን ይጫኑ . . . የዘመናችን ተዋሥኦ በይዘቱም ሆነ በመንገዶቹ በግልብነት በእጅጉ የተጠቃ ነው ። ‘በይዘቱ እንዴት ?’ቢባል ሁነቶች ላይ ያተኮረ እና ወቅታዊነትን

ሩሲያዊው ደራሲ ፌዮዶር ዶስቶየቭስኪ በ1860ዎቹ አውሮፓን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲጎበኝ የታዘበውን በዘገበበት ማስታወሻው የለንደን ድሆች ቅዳሜ ማታን እንዴት ባለ መንገድ እንደሚያሳልፉ ይነግረናል ። በቅድሚያ ሌሊቱን በሙሉ

ከሁለት ሳምንታት በፊት ‘ከጥያቄዎቹ በላይ አደገኛ የሆኑት መልሶች’ በሚል ርእስ አንድ ጽሑፍ አቅርበን ነበር ። ጽሑፉ በዋናነት ማሳነስ (reductionism) የተባለውን ፅንሰ ሐሳብ የሚያነሣ እና የሚተች

መምህር ያረጋል ለዘነበ ወላ የሰጠውን መልስ ተከትሎ በኤማሁስ ፕሬስ ጸሐፍት በኩል የቀረበው ትችት አግባብ አለመሆኑን የሚገልጥ አንድ ጽሑፍ አጋርቶናል። ጽሑፉም እዚሁ ገጽ ላይ የወጣ ስለሆነ

ኤማሁስ ፕሬስ በተባለ አንድ የኤሌክትሮኒክ ሚዲያ ላይ “ከጥያቄዎቹ በላይ አደገኛ የሆኑት መልሶች” በሚል ርእስ የተጻፈ ጽሑፍ አንድ ወዳጄ አጋርቶኝ አነበብኩ። ለኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ከልባቸው የሚጨነቁና

አባ ሶፍሮኒ የተባሉት የምስራቅ ኦርቶዶክስ መነኩሴ በፈረንጅ አቆጣጠር በ1947 ዓመተ ምሕረት ግሪክ ከሚገኘው አቶስ ገዳም ተነስተው ጥቂት መነኮሳትን ይዘው ገዳም ለመመሥረት ወደ እንግሊዝ ሃገር ሊገቡ

ቀድመን የማርክሲዝምን መነሻዎች ለመዳሰስ ሞክረናል ። እነዚህ መነሻዎች ላይ ብዙ ፍልስፍናዊ ጥያቄዎች ሊነሡ ይችላሉ – ተነሥተውማል ። እኔ ግን እንዳልሁት አላማዬ ማርክሲዝም ከመሠረቱ የተሳሳተ ርእዮት

፫ ትምህርት ቤት በነበራችሁበት ጊዜ ፣ መምህራችሁ ኮስተር ብሎ እና እየደጋገመ ፍጹም ስህተት የሆነ ነገር ሲያስተምራችሁ በአንድ በኩል መምህራችሁን ለማረም እያፈራችሁ ፣ በሌላ በኩል የነገሩ